በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል | Protect with Courage; Serve with Compassion
ዓላማ፣ ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች
ሲዳማ ፖሊስ | Sidama Police
ስለ እኛ
መሪ ቃል
በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል!
ነጻ የስልክ መስመር
☎ 8295 | የሲዳማ ክልል
☎ 7614 | የሀዋሳ ከተማ
ዓላማ
የክልሉ ፖሊስ ተቋም በህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱ ማዕቀፍ ውስጥ ፖሊስያዊ የሙያ ብቃትና ስብዕና ተላብሶ የተጣለበትን ፖሊስያዊ ተልዕኮ በተገብው መወጣት እንዲችል ከፌዴራል ፖሊስ እስከ ክልል ብሎም ዞንና ወረዳ ስታንዳርዱን የጠበቀ ዘመናዊ አደረጃጀት እና በሰው ኃይል ስምሪት፣ በተሟላ ግብዓት ኖሮት ኃላፊነቱን በአግባቡ የሚወጣ የፖሊስ አደረጃጀት እንዲኖር ለማድረግ ነው፡፡
ዘመናዊና ስታንዳርዱን የጠበቀ የፖሊስ አደረጃጀት ለማዘመን
ተልዕኮ
ወንጀልን አስቀድሞ መከላከል እንዲሁም ተፈፅሞ ሲገኝ መመርመር የሚያስችል ሙያዊ ብቃት ያለው የፖሊስ ተቋምን በመገንባት በክልሉ ሰላምን፣ ደህንነት እና የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ነው፡፡
ወንጀልን መከላከል፣ መመርመር እና የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ
ራዕይ
በ2025 ከኢትዮጵያ ምርጥ 3 የክልል ፖሊስ ተቋማት ውስጥ የሚመደብ፤ ሙያዊ ብቃትን ያረጋገጠ እና በህዝብ ታማኝ የሆነ ዘመናዊ የፖሊስ ተቋም ተገንብቶ ማየት ነው፡፡
በ2025 ከኢትዮጵያ ምርጥ 3 የክልል ፖሊስ ተቋማት መካከል ለመገኘት
እሴቶች
1
ሙያዊ ብቃት
Professionalism
2
ምሉዕነት
Integrity
3
ብዛህነትን ማክበር
Respect for Diversity
4
ሰብዓዊ መብት ማክበር
Respect for Human Rights
እነዚህ እሴቶች የሲዳማ ፖሊስ እንቅስቃሴን ይመራሉ
ሲዳማ ክልል፣ ኢትዮጵያ • የሕዝብ ግንኙነት፡ +251-46-XXX-XXXX
የሲዳማ ክልል ፖሊስ - ዓላማ፣ ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች | ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው



