በየህዝብ ግኑኝነትና ገፅታ ግንባታ መምሪያ የሚሰጡ አገልግሎቶች
ሲዳማ ፖሊስ | SIDAMA POLICE
የህዝብ ግኑኝነትና ገፅታ ግንባታ መምሪያ የመገናኛ አማራጮች
Public Relations and Image Building Department Contact Information
በህዝብ ግኑኝነትና ገፅታ ግንባታ መምሪያ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የሚድያ አገልግሎት፣
- የሬዲዮና ቴለቪዥን መረጃ ዶክመንቴሽን፣
- ልዩ ልዩ ህትመት፦ ጋዜጣ ዝግጅትና ስርጭት፣ መፅሔት ዝግጅት፣ የቀን መቁጠሪያ /ካላንደር ዝግጅት፣ የአጀንዳ ዝግጅት፣ ስተከር እና ብሮሸሮች ማሳተም፣
- የማርችንግ ባንድ እና ኦርኬስትራ ማዘጋጀት፣
- የስፖርት ልማትና የሠራዊቱን አካል ብቃት ግንባታ፦ የእግር ካስ ቡድን ማደራጃ፣ የአትሌቲክስ ስፖርት ቡድንን ማደራጃ
የህዝብ ግኑኝነትና ገፅታ ግንባታ መምሪያ አባላት
| የም/ጠ/መምሪያ ስም | ህዝብ ግኑኝነትና ገፅታ ግንባታ መምሪያ |
|---|---|
| የአባላት ብዛት (ወንድ) | — |
| የአባላት ብዛት (ሴት) | — |
| አጠቃላይ አባላት ብዛት | — |
የም/ጠ/መምሪያ መዋቅር




