በወንጀል መከላከል ም/ጠቅላይ መምሪያ የሚሰጡ አገልግሎቶች
ሲዳማ ፖሊስ | SIDAMA POLICE
ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የመገናኛ አማራጮች
Crime Prevention General Department Contact Information
በወንጀል መከላከል ም/ጠቅላይ መምሪያ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- ህገ መንገስቱንና ሌሎች ህጎችን ማስከበር፣
- የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ተቋማት ላይ ጥበቃ ማድረግ፣
- ወንጀል ቀድሞ መከላከል አገልግሎት፣
- ትላልቅ ስብሰባዎች፣ ሀይማኖታዊ እና ህዝባዊ በዓላት ጥበቃ እና እጀባ ማድረግ፣
- ግጭትን የማስወገድ ህገ ወጥ አድማን የመቆጣጠር፣
- የህገ-ወጥ ጦር መሣሪያ ቁጥጥር፣
- የኮንትሮባንድ ንግድ ቁጥጥር፣
- የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ቁጥጥር፣
- አደገኛ ዕፅ እና ህገ-ወጥ መድሃኒቶችን መቆጣጠር፣
- የጦር መሳሪያ ለመያዝና ለመጠቀም ፈቃድ መስጠትና ዝውውራቸውን መቆጣጠር፣
- የጥበቃ አገልግሎት በመስጠት ሥራ ላይ መሠማራት ለሚፈልጉ የግል ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መስጠት፣
- የኮሚኒቲ ፖሊስ/ማህበረሰብን ያሳተፈ የፖሊስ አገልግሎት፣
- የማህበረሰብ ደህንነት ቅኝት ፓትሮል ግንዛቤ ስልጠና መስጠት፣
- ገለልተኛ አማካሪ ቡድን ማደራጀት፣
- በየዕለቱ ትኩረት የሚያስፈልገቸውን ጉዳዮች መከታተል፣
- ለጥናትና ትንተና ሰነድ አስፈላጊ መረጃዎችን በማሰባሰብ ረቂቅ ማዘጋጀት፣
- በጥናትና ትንተና የሚገኙ ውጤቶችን ለበላይ አመራር ማቅረብ፣
- የመንገድ ትራፊክ ማስተናበር፣ ስነ-ስርዓትና የትራንስፖርት ደንብና መመሪያዎችን ማስከበር፣
- የትራፊክ አደጋ መንስኤዎችን መመርመር እና መተንተን፣
- የመንገድ ትራፊክ ደህንነት የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ለህብረተሰቡ መስጠት።
የም/ጠ/መምሪያ አባላት
| የም/ጠ/መምሪያ ስም | ወንጀል መከላከል ም/ጠቅላይ መምሪያ |
|---|---|
| የአባላት ብዛት (ወንድ) | — |
| የአባላት ብዛት (ሴት) | — |
| አጠቃላይ አባላት ብዛት | — |
የም/ጠ/መምሪያ መዋቅር




