🚨ነፃ የስልክ ጥሪ:- የሲዳማ ክልል: 8295 | የሀዋሳ ከተማ: 7614 | የፈደራል: 991
ሲዳማ ፖሊስ | SIDAMA POLICE

ወንጀል ምርመራ ም/ጠቅላይ መምሪያ የመገናኛ አማራጮች

Crime Prevention General Department Contact Information


በወንጀል ምርመራ ም/ጠቅላይ መምሪያ የሚሰጡ አገልግሎቶች

1. የታክትክ ወንጀል ምርመራ አገልግሎት

  • ክስ መቀበል አገልግሎት
  • የወንጀል ጥቆማዎችንና አቤቱታዎችን መቀበል፣
  • የቀረበው አቤቱታ ጥቆማ ወንጀል መሆን አለመሆኑን እና በፌደራል የማጣራት ስልጣን ስር የሚወድቅ መሆን አለመሆኑን መወሰን፣
  • የአቤቱታ ጥቆማ ፋይል በመክፈት ፋይሉን ለምርመራ ቡድን ማስተላለፍ
  • በጥቆማው ላይ የተወሰደውን እርምጃ ለጠቋሚው ማሳወቅ /ያለበትን ደረጃ መግለጽ
  • ምስክሮችን ማዘጋጀትና ፍርድ ቤት አቅርቦ ማስመስከር፣
  • ለጠቋሚዎችና ለምስክሮች ከለላ መስጠት፣

2. የሙስና ወንጀሎች ምርመራ

  • ስልጣንን ያለ አግባብ መገልገል መጠቀም፤
  • ጉቦ መቀበል
  • የአደራ ንብረትን ያለአግባብ ማዘዝ፣
  • ምንጩ ያልታወቀ ንብረት እና ገንዘብ፣
  • የስራ ሚስጥርን ማውጣት፣
  • ማታለል፤
  • እምነት ማጉደል፣
  • መንግስታዊ ወይም የህዝብ ድርጀት ሰነዶችን አስመስሎ ማዘጋጀት፣ ወደ ሀሰት መለወጥ ወይም በሀሰተኛ ሰነድ መገልገል፣የፋይናንስ ወንጀሎች ምርመራ

3. የህገ ወጥ ንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ወንጀል ምርመራ

  • የታወቁ ምልክቶችን፣ ሚዛኖችንና መለኪያዎችን ወደ ሀሰት መለወጥ፣የፈጠራ እና የኢንዱስትሪ ንድፍ መብት ጥሰት፣ህገ ወጥ የንግድ፣ ምዝገባና ፈቃድ የጥራት ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶችን ማምረት፣ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ምርቶች ማከፋፈል

4. የነፍስ ግድያ፣ የተደራጁ እና ልዩ ልዩ ወንጀሎች ምርመራ አገልግሎቶች

  • ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፤
  • የጎሳ ግጭት ምርመራ
  • በተደራጀ መልኩ የሚፈጸም ወንጀል ምርመራ
  • ከባድ ስርቆት ምርመራ
  • ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀትና መገልገል ወንጀል ምርመራ
  • የሀሰት ምስክርነት መስጠት ወንጀል ምርመራ

5. የዶክመንቴሽና የኤግዚቢት አስተዳደር

  • የወንጀል ምርመራ ዶክመንቴሽን ማደራጀት
  • የኤግዚቢት አስተዳደር
  • የአደራ ንብረት አስተዳደር

6. የትራፍክ አደጋ ምርመራ አገልግሎት

  • የአደጋ ቦታ ንድፍ ማንሳት
  • የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ
  • የደረሰ ጉዳት ግምት ማስረጃ ሰነድ ማሰባሰብ
  • የህክምና ማስረጃ ሰነድ ማሰባሰብ

7. የፎረንሲክ ምርመራ አገልግሎቶች

  • ከወንጀል ነፃ ምስክር ወረቀት
  • ለስራ ቅጥር
  • ለውጭ ሀገራት ጉዞ (በፌደራል ፖሊስ በኩል)
  • ለትምህርት እድል ተጠቃሚዎች
  • የወንጀል ተጠርጣሪዎች አሻራ ምርመራ

8. ቃጠሎ ምርመራ

  • ለቃጠሎ ምርመራ ስራ የሚያስፈልጉ መሳርያዎች ማዘጋጀት

9. ሰነድ ምርመራ

  • ማህተም እና ቲተሮች ምርመራ
  • ስርዝ ድልዝ ምርመራ
  • የመፃፊያ ቀለም ምርመራ
  • የጭነት እና ስውር ፅሁፍ ምርመራ
  • የብር ኖቶች ምርመራ

10. ፓስፖርት እና ሌሎች መሰል ሰነዶች ውጤት ምርመራ

  • ተመርማሪ ማመሳከሪያ ከካስቶዲያን (የሚመጡ የምርመራ ናሙናዎችን ኮድ በማድረግ የሚቀበልና የሚያሰራጭ የስራ ክፍል) አረጋግጦ ለመረከብ፣
  • ፋይል የተከፈተ ተመርማሪና ማመሳከሪያ መዝገብ ላይ ለመመዝገብ

11. ልዩ ልዩ ፈለግ ምርመራ

  • የእግር እና ጫማ ዱካ ውጤት ምርመራ
  • የተሽከርካሪ ጐማ ማስረጃ ውጤት ምርመራ
  • የሥራ መርጃ መሳሪያዎች ውጤት ምርመራ
  • የቁልፍ ምርመራ ውጤት
  • የተገጣጣሚ ፈለጐች ምርመራ ውጤት

12. የፎቶግራፍና የቪዲዮ ምርመራ

  • የወንጀልና የወንጀል ስፍራ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ማንሳት
  • የፍንዳታና የቃጠሎ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ማንሳት፣የፍንዳታ ምርመራ

13. ከፈንጂ ጋር የተገኙ ባዕድ ነገሮች ምርመራ

  • መንግስታዊና ህዝባዊ በዓላት ላይ እና የተጠረጠሩ ቦታዎች ላይ ቅድመ ፍንዳታ ምርመራ ማከናወን፣
  • የፍንዳታ መንስኤ ምርመራ ውጤት ማሳወቅ፣
  • የባዮ ኬሚካል
  • ደም ምርመራ
  • አደገኛ እፅ ምርመራ

14. የሳይበር ወንጀሎች ፎረንሲክ ምርመራ

  • ኮምፒውተር፣ሲዲ፣ ሀርድዲስክ፣ ሞባይል ዳታዎች
  • ዘረመል (DNA) ምርመራየወንጀል ምርመራ አገልግሎት

15. የእስረኞች አስተዳደር አገልግሎት

  • የተጠርጣሪ ቤተሰቦችን ፤ የሃይማኖት አባቶችን እና ጠበቆችን ከተጠርጣሪ ጋር ማገናኘት፣
  • የእስረኞች አስተዳደር አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮችን ፈትሾ ማስገባት
  • የእስረኞች እጀባ
  • ቋሚ ጥበቃ
  • የፍርድ ቤት ትዕዛዝ መፈጸም
  • ክትትልና አቀራረብ ሥራ
  • የተጠርጣሪ መረጃ ማደራጀት
የም/ጠ/መምሪያ አባላት

የም/ጠ/መምሪያ ስም ወንጀል ምርመራ ም/ጠቅላይ መምሪያ
የአባላት ብዛት (ወንድ)
የአባላት ብዛት (ሴት)
አጠቃላይ አባላት ብዛት

የም/ጠ/መምሪያ መዋቅር


የወንጀል ምርመራ መዋቅር | Crime Prevention Structure